የጤናው ዘርፍ አገር አቀፍ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ ወርክሾፕ

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ከጤና ማህበራት ጥምረት እና ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የጤናው ዘርፍ አገር አቀፍ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ ወርክሾፕ አካሄደ፡፡ በዚህም ፕሮግራም ላይ በክረምቱ የተሠሩ የበጎ ፍቃድ ስራዎች ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በተጨማሪም ጥናታዊ ጽሁፍም ቀርቧል፡፡

Subscribe to News

aaa

ddd

ddd