የማህበሩ አባላትና ሚዲዋይፈሮችን የጨቅላ ህፃናትና የእናቶች ሞት በመቀነስ ረገድ ድረሻ ነበራቸው

 

የሚድዋይፈሪ ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ያለውላይቀር ይልማ በመላው አገሪቱ ማህበሩ ከ5ሺ በላይ አባላት እንዳሉት ጠቁመው የማህበሩ አባላትና ሚዲዋይፈሮችን የጨቅላ ህፃናትና የእናቶች ሞት በመቀነስ ረገድ ድረሻ ነበራቸው ብለዋል፡፡አገሪቱ ከ12 ሺ በላይ የማይበልጡ ሚድዋይፈሮች ያሉ ሲሆን በመላው አገሪቱ ባሉ የጤና ተቋም 55ሺ ሚድዋይፈሮች ያስፈልጋል ብለዋል ፕሬዝዳንቱ፡፡

Tags: 

በአገሪቱ ለተመዘገበው የእናቶችና ህፃናት ሞት መቀነስ የሚዲዋይፈሮች ሚና የጎላ ነው፡፡ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን

በመላው አገሪቱ 55 ሺ ሚዲዋይፈሮች ያስፈልጋሉ ነገር ግን አሁን ላይ 12 ሺ ብቻ ናቸው፡፡ የሚዲዋይፈሮች ማህበር ፕሬዝዳንት የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን ለ26 ጊዜ በተከበረው ኛው የአለም አቀፍ የሚዲዋይፈር ቀን ላይ ተገኝተው በአገሪቱ ለተመዘገበው የእናቶችና ህፃናት በጤና መሻሻልና ሞት መቀነስ የሚዲዋፈሮች ሚና የጎላ ነበር ሲሉ ተናግረዋል ፡፡

 

Tags: 

ኢሚማ ሳምንታዊ የ30 ደቂቃ የሬዲዮ ፕሮግራም

 

ሃገር አቀፍ የሬዲዮ ፕሮግራም

  • የሚተላለፍበትን የአየር ሰዓት  ቅዳሜ ምሽት ከ1፡50-2፡20
  • ኤፍኤሞ 90.0   ቅዳሜ ምሽት ከ1፡50-2፡20

የስድስት የክልል ኤፍኤሞች መርሀግብር

1.  መቀሌ ኤፍኤሞ (አርብ 7፡30-8፡30)

2.  ሻሸመኔ ኤፍኤሞ (ረቡዕ 9፡30-10፡00)

3.  ጎንደር  ኤፍኤሞ (ማክሰኞ 8፡00-8፡30)

4.  አሰላ  ኤፍኤሞ (ማክሰኞ 7፡00-7፡30)

5.  ሀሮማያ ኤፍኤሞ (ማክሰኞ 10፡30-11፡00)

Pages