የጤና ጣቢያዎችን አቅም በማሳደግ የሆስፒታሎችን መጨናነቅ ለመቅረፍ እየተሰራ ነው

 

ነሃሴ 4 ፣ 2007  በጤና ጣቢያዎች ውስጥ የሚሰጠውን የህክምና አገልግሎት በማሳደግ በሆስፒታሎች በታካሚ መጨናነቅ ምክንያት የሚታየውን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል።ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገረው፥ ሆስፒታሎች በስራቸው የሚገኙ የጤና ጣቢያዎችን በመደገፍና አቅማቸውን በባለሙያና በቁሳቁስ በማሳደግ አገልግሎታቸውን ለማሻሻል እየሰሩ ናቸው።

Tags: 

Pages