ጡት ማጥባት፡ ማጥባትን ሥራ እናድርገዉ!!

 

የእናት ጡት ወተት እናት ለልጅ መስጠት የምትችለዉ ምሉዕና የማይተካ ልዩ ስጦታ ነዉ፡፡ የጡት ወተት ሕጻናት የሚመገቡት ፍፁም የተመጣጠነ ምግብ ብቻም ሳይሆን ከበሽታ የሚከላከል የመጀመሪያዉ ክትባትም ጭምር ነዉ፡በዚህ እትማችን ዳኖን ኑትሪሽያ ከኢትዮጵያ ሚድዋየፎች ማህበር ጋር በመተባበር  በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያን ገጽታ የሚያስቃኙን ሲሆን ጠቃሚ መረጃዎችን እነደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን፡፡

 

New WHO Guideline - Managing possible serious bacterial infection in young infants when referral is not possible

 

(09/09/2015) WHO has developed a new guideline for trained health workers to provide effective outpatient treatment. This guideline will identify young infants who have signs of serious infection to receive treatment even if referral is not possible.

ጡት ማጥባት የሚያስገኘው የጤና ጠቀሜታ

 

እናት 9 ወር አርግዛ የወለደችውን ልጅ መንከባከብ እና ማጥባት የእናትና ልጅን ትስስር ይበልጥ በማሳደግ እና ደስታን በማጎናጸፍ በኩል አይነተኛ ሚና እንዳለው ይነገርለታል።ከዚህ ባለፈም የተወለደው ጨቅላ ህጻን ለማደግ የሚያስፈልጉትን ነገሮች በሙሉ ከእናቱ የጡት ወተት ማግኘት ማስቻሉም ትልቁ ጠቀሜታው ነው።

Tags: 

Pages