የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴቶችና ህጻናት ጤና ስትራቴጂ ይፋ ሆነ።

 

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ባን ኪ ሙን አማካኝት በኒውዮርክ አሜሪካ ይፋ የሆነው ይህ ስትራቴጂ ‘ማዳን፣ ማሳደግና ማሻገር' የሚል መርህ የያዘ ነው፡፡የድህረ 2015 የዘላቂ ልማት ግቦች አካል የሆነው ስትራቴጂው የህጻናትና የሴቶችን ጤና በመጠበቅ አምራችና ጤናማ ማህበረሰብ መፍጠር ላይ ትኩረቱን አድርጓል።

Tags: 

Pages