ጥሩ አፈፃፀም ላሳዩ ጠንካራ ሚዲዋይፈሮች ሽልማት

 

በ26ኛው አለም አቀፍ የሚዲዋይፈሮች ቀን ሲከበር ጥሩ አፈፃፀም ላሳዩ ጠንካራ ሚዲዋይፈሮች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡በአሉም በሚዲዋይፈሮች የሚመራ ጥራቱን የጠበቀ እንክብካቤ በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡

Tags: 

የማህበሩ አባላትና ሚዲዋይፈሮችን የጨቅላ ህፃናትና የእናቶች ሞት በመቀነስ ረገድ ድረሻ ነበራቸው

 

የሚድዋይፈሪ ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ያለውላይቀር ይልማ በመላው አገሪቱ ማህበሩ ከ5ሺ በላይ አባላት እንዳሉት ጠቁመው የማህበሩ አባላትና ሚዲዋይፈሮችን የጨቅላ ህፃናትና የእናቶች ሞት በመቀነስ ረገድ ድረሻ ነበራቸው ብለዋል፡፡አገሪቱ ከ12 ሺ በላይ የማይበልጡ ሚድዋይፈሮች ያሉ ሲሆን በመላው አገሪቱ ባሉ የጤና ተቋም 55ሺ ሚድዋይፈሮች ያስፈልጋል ብለዋል ፕሬዝዳንቱ፡፡

Tags: 

Pages