የስድስት ወራት የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ - ጤና ሚኒስቴር

የስድስት ወራት የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ

በዓለም ላይ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሀገራችን ውስጥም በመከሰቱ መንግስት ወረርሽኙን ለመቆጣጠጠር ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ሲሆን ወደፊት የወረርሽኙ ሁኔታ እየከፋ ከመጣ በርካታ የጤና ባለሙያዎች ማሰማራት አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሙያዎች የተመረቃችሁ እና ከዚህ ቀደም ያልተመዘገባችሁ ሊንኩን በመጫን ከሚያዝያ 7 ቀን 2012 ዓ.ም እስከ ግንቦት 6 ቀን 2012 ዓ.ም ለአንድ ወር ያህል እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን፡፡

1. Medicine
2. Public Health Officer
3. Nurse
4. Environmental Health
5. Health Education
6. Pharmacy
7. Medical laboratory
8. Midwife
9. Other Health professionals

ኮቪድ-19 የስራ እድል መመዝገብያ - http://www.moh.gov.et/ejcc/am/job-application-form

ለቅጥር የተመረጣችሁ የጤና ባለሙያዎች ወደፊት በጤና ሚኒስቴር ድረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚዲያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ይህንን መረጃ ለሌች የጤና ባለሙያዎች ያጋሩ!

Tags: