Publications

Includes EMwA annual reports, newsletters and other publications.

በጤና ተቋማት የእናቶች መቆያ ቤቶች አገልግሎቶችን ወጥ ለማድረግ የተዘጋጀ መመሪያ

በአንዳንድ አካባቢዎች ከመሬት መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ የተነሳ እነዚህ አምቡላንሶች ሁሉም አካባቢዎች መድረስ ስለማይችሉ በእነዚህ አካባቢዎች የሚገኙ ነፍሰጡር ሴቶች የመውለጃ ጊዜያቸው ሲደርስ የሚቆዩበትና የባለሙያ የቅርብ ክትትል የሚያገኙበት  እነዲሁም ከወለዱ በኃላ ከ24-48 ሰዓት ከጨቅላ ሕጻናቱ ጋር የሚቆዩበት ስፍራ ማዘጋጀት አስፈልጓል፡፡ አተገባበሩም በሁሉም አካባቢዎች ወጥ ይሆን ዘንድ ይህ መመሪያ ተዘጋጅቷል፡፡

Pages