የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር 400 ሺህ ብር የሚያወጡ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን በአማራ ክልል ለሚገኙ ስድስት ጤና ተቋማት ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ ግምታቸው 400 ሺህ ብር የሆኑ የሕክምና ቁሳቁሶችን ለአማራ ክልል ጤና ቢሮ ድጋፍ አደረገ። ማኅበሩ ድጋፉን ያደረገው 28ኛው ዓለም አቀፍ የሚድዋይፎች ቀን ምክንያት በማድረግ መሆኑን በርክክቡ ወቅት የማኅበሩ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ መላኩ ታምር ገልጸዋል። ከድጋፉ መካከል 330 ባለአንድ ሊትር ሳኒታይዘር፣ 551 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች፣ 53 ለሕክምና ባለሙያዎች የሚያገለግሉ አልባሳት ይገኙበታል። ቁሳቁሶቹ በሽታውን በመከላከል ላይ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ራሳቸውን ከቫይረሱ በመጠበቅ ሙያዊ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያግዛቸው መሆኑን አስረድተዋል።

Tags: 

FOR THE MIDWIVES

Dereje Duguma (MD) (centre), state minister for Health, and Bettina Maas (second from the left), country representative of the United Nations Population Fund, held a press conference on the role of midwives combating the Novel Coronavirus (COVID-19) pandemic on May 7, 2020.

Tags: 

Ethiopian Midwives Association Dire Dawa Chapter office celebrated the 28th International Day of the Midwife by donating blood

Ethiopian Midwives Association Dire Dawa Chapter celebrated the 28th International Day of the Midwife. Most of mother’s in Ethiopia are dying due to bleeding after child birth.  At this time the number of blood donations has been dramatically reduced due to COVID-19 pandemic. Blood donation is an essential health service, even during the coronavirus pandemic.

Tags: 

ማህበሩ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚረዱ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን ለደቡብ ክልል ጤና ቢሮ እናቶች እና የህፃናት ጤና አግልግሎቶች ክፍል ድጋፍ አደረገ

Tags: 

የሚድዋይፍ እና ነርስ ባለሙያዎች በጤና እንክብካቤና ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ሚድዋይፎች እና ነርሶች ለእናቶች ፤ ለህጻናት፣ ለልጆች፤ ለወጣቶች፤ እና ለአፍላ ወጣቶች አዛውንቶችን የጤና እንክብካቤ በማድረግ ሕይወታቸውን የሚያሳልፉ፣ ሕይወት አድን ክትባቶችን እና የጤና ምክሮችን የሚሰጡ፣ የሚንከባከቡ፣ ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19)ን ለመከላከል እና በአጠቃላይ የዕለት ተዕለት አስፈላጊ የጤና ፍላጎቶችን የሚያሟሉ ናቸው፡፡ ይህንን ጉልህ ሚና በመገንዘብ የዓለም ጤና ድርጅት የ2020 ዓመትን “የሚድዋይፍ እና የነርስ ዓመት” በ

Tags: 

Pages